ስግብግቡ ወያኔ-ትግሬ !



ከ24 ዓመታት በሁዋላ ወደ አገሬ ስመለስ፤ ተለውጦ ሳይሆን ብሶበት ያገኘሁት በእድፍ ሳቢያ የሚተነፍግ የአውቶብስ ውስጥ ሽታ ነው። አውቶብሱ መቼም የማይጭነው ነገር የለም። አንዳንዱ ሎሚ ገዝቶ እያሽተተ ይጉዋዛል። አብዛኛው ግን ትንፋጉን ተላምዶታል። እኔም ዋጥ አድርጌ ተላመድኩትና ቆሎዬን እየበላሁ ወሬዬን እየሰለኩ ተጉዋዝኩ። ይኽ የስንፍና ሳይሆን የድህነት ምልክት ነው። ሕዝቡ በቂ ውሃ አገልግሎት አግኝቶ ቢሆን ኖሮ፤ መሬት የራሱ ሆኖ፤ ኑሮውን እንዲያሻሽል የወያኔ-ትግሬ አገዛዝ አፈናቅሎ መሬቱን ለባእዳን ባይሠጥበት ኖሮ፤ የትንራስፖርቱም ሆነ የሌላው ንግድ በወያኔ-ትግሬ ሞናፖሊ ስር ባይወድቅ ኑሮ፤ በአጠቃላይ አድሎ የሌለበትና ውድድር የሞላበት ስርአት ቢኖር ኖሮ፤ የሕዝቡ የኑሮ ደረጃ በራሱ ጥረት ከፍ ሊል ይችል ነበር።

ወያኔ-ትግሬ ግን ለራሱ ቀፈት ሳንቲም ከመልቀም ሌላ ለሕዝብ ሁለንተናዊ እድገት ሃጃ የለውም። የዛሬ የወያኔ-ትግሬ የባንዳ ልጆች ስግብግብነት፤ ከደጃጅ ውቤ ቅንቅን ጋር በጣም ይመሣሰላሉ። መይሳው ካሳ ትግራይን ሲያስገብሩ፤ የትግራይ ህዝብ ለአስከፊ ረሃብ ተጋልጦ ነበር። ታዲያ የውቤ ሰፈር በቁጥጥር ስር ወድቆ ሲፈተሽ እጅግ ብዙ የተከማቸ እህል ይገኛል። ቴዎድሮስ ..”ይኽን ሁሉ እህል ለመቼ ነው በል ያስቀመጠከው?” ቢሉዋቸው፤ “ለክፉ ቀን ነዋ!” ብለዋቸው እርፍ። የእብድ ቀን አይመሽም! ..”ከዚህ የበለጠ ክፉ ቀን አለን?” ብለው ቴዎድሮስ ለተራባው ህዝብ እህሉን እንዲከፋፈል ትእዛዝ ሰጡ።

አጼ ምንይልክ ከአድዋ ጦርነት በሁውላ፤ የትግራይን ድህነት አይተው፤ ለማንኛውም ድሃ እንደሚያዝኑት ሁሉ ያደረጉት ነገር ምንድን ነበር?፤ …” ማሪያምን ሃረርጌን ለትግሬ ስጥቻለሁ” ነበር ያሉት። ራስ መኮንን ተከትለው ብዙ ትግሬዎች ወደ ሃረርጌ ሄደዋል። ታዲያ የሚገርመኝ የወያኔ-ትግሬም ሆነ ወያኔ-ትግሬን እንቃወማለን የሚሉ አጭበርባሪ ትግሬዎች የስድብና የማዋረድ ልምምድ የሚያደርጉት በምንይልክ ላይ መሆኑ ነው። ምንይልክ ሲነሳባቸው ግንባራቸው ይቁዋጠራል። 

ዛሬ በአዲስ አበባ ብቻ 100000 ጎዳና ተዳዳሪ ሕጻናት አሉ፤ ሚሊዮኖች ስራ የላቸውም። በአንጻሩስ? ስንት ወያኔ-ትግሬ ነው እንደ ተቀጠቀጠ ሙክት የደለበው? ስንት ወያኔ-ትግሬ ነው ባለብዙ ሚሊዮነር የሆነው? ስንት ቢሊዮን(11.5) ዶላር ነው ወያኔ-ትግሬ በውጭ ባንክ ያስቀመጠው? የስንቱ የወያኔ-ትግሬ ባለስልጣኖች ልጆች ናቸው በምእራቡ አለም ዩኒቨርሲቲዎች እየተከፈለላቸው የሚማሩት? ለወያኔ-ትግሬዎች ከእነርሱ ጎሳ ውጭ ሌላው ሰው እንደ ሰው አይቆጠርም። ይኼ ደግሞ ካላነገር አይደለም። ጎሰኛ የሰው ስውነት ስለሌለው ስለ ሌላው ሰው ልጅ ግድ የለውምና።

ወያኔ-ትግሬ በጫካ እያለ የአጼ ዮሃንስን ዘሮች ሲያጠፋ፤ ጉድዋድ በቁመታቸው ልክ አስቆፍሮ፣ እግርና እጃቸውን አስሮ እስከ ሕይወታቸው ይቀብር እንደነበር ግደይ ባኽርሹም አሞራ በሚለው ስራቸው አስነብበውናል። ይሁን እንጂ ግደይም የወያኔ-ትግሬ በሽታ አለባቸውና የወያኔው አለቅላቂ ሆኖው አረፍውታል። ጎሰኝነት ምክንያታዊነት በውስጡ ስለሌላ በውይይት የሚፈታ ችግር አይደለም። መፍትሄው የአገሩን በሬ በአግሩ ስርዶ ነው። ከወያኔ-ትግሬ አገራችንን ነጻ ማውጣን አለብን። ይቻላል። ሁሉም ነገር በእጃችን ነው። ዛሬ ወያኔ-ትግሬ እንደዛሬ 23 ዓመቱ በበረባሶ ጫማ የሚሄድ ምስኪን አይደለም። የሚጉዋዘው በአውቶሚቢል ነው። የሚኖረው በቪላና በአፓርታማ ነው። በራሱ ስግብግብነት ኢላማ ውስጥ የገባ፤ በመስታወት ቤት የሚኖር ፈሪና ስግብግብ ጅብ ነው።

ወያኔ-ትግሬም ሆንክ አለቅላቄው ማወቅ ያለብህ፤ ወያኔ ሲወድቅ ካላግባብ ያካበተከውን የአገር ንብረት በትግራይ ይሁን በተቀረው የኢትዮጵያ ክፍል ማስረከብህ አይቀሬ መሆኑን ነው።

የትግሉ ተቀዳሚ ኢላማ  ትግራይ ያበቀለውን አራሙቻ ከአገራችን ነቅለን ጥለን አገራችንን በእጃችን ማስገባት ነው። አገሩ የእኛ የአርበኞች ልጆች አንጡራ ሃብት ነው። ጦቢያ በባንዳ ልጆች ከእንግዲህ እንዳትተዳደር መስዋትነት መክፈል አይቀሬና ታሪካዊ ነው። ወይኔ-ትግሬ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቀንደኛ ጠላት ነው፡፤ ጠላትን በአንቀልባ አዝሎ መዞር፤ የአደግዳጊዎች እንጂ የአርበኞች ልጆች ስራ አይደለም።
 

Comments

Popular posts from this blog

የፋኖ አንድነት እንዴት?

እስከ ስባት ትውልድ!

አሞላቃቂ ጥቅመኛ!