ኢትዮጵያዊ ነኝ። ትውልዴ ከሰሜንም ከደቡብም ነው። ዘሬ ለተገፉት ያደላል። አዎ! ዛሬ ዓማራ ነኝ።



ኢትዮጵያዊ ነኝ። ትውልዴ ከሰሜንም ከደቡብም ነው። ዘሬ ለተገፉት ያደላል። አዎ! ዛሬ ዓማራ ነኝ።



በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ የሚከሰቱትን ጉልህ ችግሮችና መደረግ የሚገባቸውን መፍትሄዎች በድፍረትና በአደባባይ የተናገሩትና ያቀረቡት፤ እስክንድር ነጋ፣ በቀለ ገርባ፣ ፍሬሕይወት አለሙ፣ አንዱ አለም አራጌ፣ ኣብርሃ ደስታና ሊሎችም ቃሊቲ እየማቀቁ ናቸው። ብዘዎችም ተሰውተዋል። ተሰደዋል። ዛሬም በአገር ቤት ድምጻቸውን ካለፍራቻ የሚያሰሙ ብዙዎች አሉ። ውጤት ግን አልተገኘም።


ፖለቲካ ወደድክም ጠላህም በትንሹ ፤ ማን ጥሩ ትምህርት፣ሥራ፣ ጤና፣ ቤት፣ሃብት ወዘተ ያግኝ ወይስ አያግኝ የሚለውን ፖሊሲ ነዳፊና አስፈጻሚ ነው። ሕይወታችን በሙሉ በአገርም ሆነ በአለም-ዓቀፍ አድሎአዊ ፖለቲካ ምርጫዎች የተጠነፈገ ነው። ኢትዮጵያውያን የፖለቲካ ችግራችን ስላልተፈታ ዛሬም ፈራ-ተባ በሚል ትግል ላይ ነን። በአገራችን ስልጣን ዛሬም አልተገራ። ጭራሽ ሊገራ ቀርቶ፤ የስልጣን ወንጀሎችን ለመስማትም ሆነ ለማመን አስቸጋሪ ሆኖአል።

የፖለቲካ ጉዳያቸውን በስነስርአት የፈቱ አገሮች፤ ስለ ፖለቲካ ትዝ የሚላቸው ምርጫ ሲደርስ ብቻ ነው። ፖለቲካም አስቸጋሪና ውስብስብ ሙያም ስለሆነ፤ እውቀት፣ዝግጅትና ራእይ ያለው እንጂ ማንም እንደ ወያኔ-ትግሬ አይነት ወሮበላ ገብቶ አያንቦጫርቅበትም።

ወያኔ-ትግሬ፤

ወያኔ ስሙም ትግርኛ ስለመሆኑም እርግጠኛ አይደለሁም። ለቁዋንቁዋ ተናጋሪዎች ጉዳዮን እንተወውና፤ ወያኔ አብዮት ነው የሚለውን ትርጉም ለመቀበል አዳጋች ቢሆንም በመዝገበ ቃላት ሰፍሮአል ሲባል አንብቤያለሁና አብዮት ነው እንበል። ሰለዚህ ወያኔ-ትግሬ ሲባል የትግሬን የዘረኛ አብዮት የሚያንቀሳቅስ ድርጅት ማለት ነው። አብዮት ደግሞ በአመጽ የፖለቲካ ለውጥ ማምጣት ነው። የወያኔ-ትግሬ የፖለቲካ ፍልስፍና በቡዱን መብት ላይ  የተመሰረተና የትግሬን ዘር በስልጣን ላይ ለማቆየት የታቀደ፤ የከፋፍለህ ግዛው የባርነት ስርዓት ነው። ከአፓርታይድ ሥርዓት ጋር ይመሳሰላል። ወያኔ-ትግሬ በኢትዮጵያ ለሀብትም ሆነ ለፖለቲካ ስልጣን ቅድሚያ እንዳለው ሁሉ በአፓርታይድ ለነጮችም ተመሣሳይ መድሎ ይደረግ ነበር። በደቡብ አፍሪካ ዛሬም ኢኮኖሚውን የተቆጣጠሩት ነጮች ናቸው። በፍቅር ትግሬ አገሩ መላው ኢትዮጵያ ናት። የወያኔ-ትግሬ አገር ያው የበቀለባት መከረኛ ትግራይ እንጂ፤ አንድም ሌላ የኢትዮጵያ ክፍል እንደሱ ያለ አራሙቻ አላበቀለም።

ቆፍጣና ኢትዮጵያውያን በወያኔ-ትግሬ የፖለቲካ ምርጫ ተቃውሞ አለን። ወያኔ-ትግሬ ኢትዮጵያ የምትባል አገር ውስጥ የሚኖሩ ሌሎች ሰዎች የተለየና አማራጭ የፖለቲካ ምርጫ የማድረግ መብት እንዳላቸው እያወቀ፤ መብታቸውን ነፍጎአቸዋል። እንደ ባሪያ ያየቸዋል። የተነፋጊዎቹም የፖለቲካ አቀንቃኞች በተለይ በእርሱ አፈናና ግድያ የረባ እንቅስቃሴ ስለማያደርጉ እነወክለዋለን የሚሉትን ህዝብ ከጠመደው ቀንበር ሊያላቅቁት አልቻሉም።

በኤድስ እየተጠቃ፣ በክትባትና በእንክብል የሚመክነው አማራም ሆነ ተራውን የሚጠብቀው ሌላው ህዝብ በተግባር ሊያደርግ የሚችለው መጀመሪያ አካባቢውን ከወያኔ-ትግሬ ማጽዳት ነው።
በዚህ መሰረት ነው እንግዲህ የወያኔ-ትግሬ ፖለቲካ አይወክለኝም ብቻ ሳይሆን እስከነአካቴው ዘር ማንዘሬን እያጠፋው ነው የሚል ሁሉ! በሚኖርበት አካባቢ የእርሱን የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የሚሊቴሪ መዋቅሮች ለማፈራረስ አስፈላጊውን እርምጃ መውሰድ አለበት።

ፈሽፋሻ፤ ባይወለድ ወይም የእንግዴ ልጅ ሆነ በቀረ ይሻለው ነበር። እድሜ ለደፋር ልጆቹ! አማራ ዛሬ አውቆአል። ስለመዳህኒት ይጠነቀቃል። ፈሽፋሻዎች ሆይ የታሪክ አተላዎች ናችሁና እፈሩ!

ዛሬ አንዳንዱም ጎበዝ፤ ቤቱን አቃጥሎ ወደ ዱር ገብቶአል።  እንግዲህ ቆፍጣናው ወገኔ ማድረግ ያለበት ጠላቱን ወያኔ-ትግሬን አጥፍቶ አካባቢውን የማስተዳደር መብቱን ማንም ሊሰጠው ሆነ ሊነፍገው የማይችል  መሆኑን በህብረቱና በወንድ እጁ ማረጋገጥ ነው። ከወያኔ-ትግሬ ዘረኝነት እፎይ ብሎ በነጻይቱ ኢትዮጵያ ከሁሉም ጋር በፍቅር አብሮ ለመኖር የኢትዮጵያ ሕዝብ ጉልበቱም ተመክሮውም አለው።

የወያኔ-ትግሬ አመለካከት በተንኮልና በሁዋላ ቀርነት የተለወሰ ስለሆነ ጤነኛ ሰዎች እደሚያስቡት በውይይት ሊለውጥ የሚችል ጉዳይ አይደለም። በእብሪት የተነፋም ስለሆነ ሊተነፍስ የሚችለው በሕዝባዊ አመጽና በወንድ እጅ ነው። ዘሬን የሚያፈናቅል፣ በመርፌና በኪኒን የሚያመክን፣ በኤድስ፣ በርሃብና በርዛት የሚያጠፋኝ ወያኔ-ትግሬን በጣም አድርጌ እጠላለሁ። ወያኔን አፍቃሪው የህሊና ደደቡ ግን ታቅፈኸው ዙር። ዘሬ ኢትዮጵያዊ ነው። አለብኝ ከሰሜን ከደቡብ። ዛሬ ግን ዘሬ የተገፉትን ሆኖአል። አዎ! አማራ ነኝ። ጠላቴ ወያኔ-ትግሬ ነው። እንዳልጠፋ መከላከልና ጠላቴን ማጥፋት የራሴ ኃላፊነት ነው።

ወያኔ-ትግሬን በነጻ ምርጫ ከእንግዲህ የትግራይ ሕዝብ አይመርጠውም የሚሉ አሉ። የሆኖ ሆኖ የትግራይ ህዝብ ደገፈውም አልደገፈውም፤ የበቀለበት አገር የህዝብ ቁጥር ከመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሲሰላ 6 ከመቶ ነው። ታዲያ ችግሩ ምንድነው? ችግሩ  የአገሪቱን የፖለቲካም ሆነ ኢኮኖሚ ተቆጣጥሮ የኢትዮጵያን ሕዝብ የውክልና አደራ ሳያገኝ ፈላጭ ቆራጭ መሆኑ ነው። ፈላጭ ቆራጭነቱ እንደ ደርግ፤ ስልጣኔን አትንኩብኝ የሚሉትንና የተማሩ ወገኖችን በማግለልና በመግደል የተወሰነ ብቻ አይደለም። ደግመን ደጋግመን እንዳረጋገጥነው፤ በተለይም የአማራን ህዝብ ለማጥፋት በፖሊሲ ደረጃ የሚንቀሳቀስው፤ የቁጥሩ ትንሽነት በብዙሃን እዋጣለሁ የሚል ፍራቻ ውስጥ ስለከተተው ነው። በሌላ አነጋገር ኢትዮጵያ የሁሉም ልጆቹዋ አገር ከሆነች እንደ አሁኑ የአንበሳ የስልጣን ድርሻ ለማግኘት እንደማይችል ሰለሚያውቅ፤ ወያኔ-ትግሬ ከስልጣን እወገድ ይሆናል የሚል ፍርሃቱን ጨርሶ ለማስወገድ ትጥቁን ከትራሱ አድርጎ ከመተኛቱ በተጨማሪ የአማራን ሕዝብ ቁጥር ለመቀነስ በፖሊሲ ደረጃ የሚሰራው በዚሁ ምክንያት ነው።

የአድዋ ድል ሆነ የአምስቱ አመታት የአርበኞች ትግል የሚያስተምረን ጉዳይ ቢኖር፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጎሳ ሳይለይ አገሩን ለመከላከል ደሙን ያፈሰሰው አጥንቱን የከሰከሰው ለልጅ ልጆቹ አገር(ባህል፣መሬት-ባህር) አስተላልፋለሁ ብሎ ነው። በአድዋ ጦርነት ትግሬዎች ተዋግተዋል። በአምስቱ የአርበኝት ዘመንም የተደረጉት ተጋድሎዎች አገራችንን ለባእድ አንሰጥም የሚልና በተለይ ኦሮሞችና አማሮች አብረው ወደር የለሽ ጀግነት ያሳዩበት ነው። እኛ የበላይ ዘለቀ፣የገረሱ ዱኪ፣ የበቀለ ወያ፣የአበበ አረጋይ፣የጃጋማ ኬሎ፣ የፍታውራሬ አዳነና የመሳሰሉት ልጆችና የልጅ ልጆች ነን። እንዴት ወያኔ-ትግሬ አገራችንን ይነጥቀናል? ያጠፋናል? ያመክነናል?   

እንግዲህ ኢትዮጵያ ውስጥ ሃብት ስንል፤ አገረኛው ሊጠቀምበት የሚችለው ሃብት ያውም ለቤት መስሪይና ለእርሻ የሚሆን መሬት ነው። ታዲያ ዛሬ አገረኛው መሬት አለው? የአዲስ አበባን ከተማ መሬት እንኩዋን ሶስት አንድ እጁን መሬት ሌላውን እያፈናቀለ አርከበ እቁባይ ያቀራመተው ለወያኔ-ትግሬ አይደልም እንዴ? በወያኔ-ትግሬ የሃራጅ ሺይጭ ለሕንድ፣ለአረብ፣ለፈርንጅና ቻይና የተሰጠው መሬት ምን ጥቅም አስገኘ?
በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በአማራው ላይ የተደረገው የዘር ማጥፋት ወንጀል፤ በኦጋዴንም በአፋርና በጋምቤላም ተከስቶአል። የሆነው ቢሆን የወያኔ-ትግሬ አንደኛ ጠላት አማራው መሆኑን በተደጋጋሚ የታየና የተረጋገጠ ነው። ወያኔ-ትግሬና አማራ ዘይትና ውሃ ናቸው።
ከወያኔ ትርፍራፊ ፈላጊዎች ስርዓቱ እንዲቀጥል የሚፈልጉ አሉ። ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ነውና::

ዘሬ ኢትዮጵያዊ ነው። አለብኝ ከሰሜን ከደቡብ። ዛሬ ግን ዘሬ የተገፉትን ሆኖአል። አዎ! አማራ ነኝ። ጠላቴ ወያኔ-ትግሬ ነው። እንዳልጠፋ መከላከልና ጠላቴን ማጥፋት የራሴ ኃላፊነት ነው።
 

Comments

Popular posts from this blog

የፋኖ አንድነት እንዴት?

እስከ ስባት ትውልድ!

አሞላቃቂ ጥቅመኛ!