Posts

Showing posts from October, 2013

Tigreans are actively engaged in illegal Kidney trafficking

Local sources  operating in Humera, Ethiopia reveal that ethnic Tigreans are actively engaged in illegal Kidney trafficking business in order to buy fire arms from the black market in Humera(Ethiopia, that borders with the Sudan).  According this newspaper--Habesha  the local source that provided this disturbing information is AWOGAN(the Amhara Youth Joint Movement)  that is recently engaged in an armed struggle to remove  the Tigrean Liberation Front(TPLF) that is ruling Ethiopia since 1991. The kidneys are removed from the Amhara workers that are going to Humera from Goddjam, Gondar and Wollo looking for an employment. Recently  sixteen(16) bodies  were found  in different places  without Kidneys. However, the TPLF regime is attempting to conceal the crime by twisting the cause of the death  into an ‘ethnic conflict that occurred between the Wollo and Goddjam’ groups. Furthermore, the report indicated that the victims of this crime a...

The alternative is the center!

On G7's recent public meeting in the USA......defensive politics G7 is engaged in politics and has to demonstrate  grasp of issues and especially its understanding of power politics. By complaining about side issues such as some name calling-- G7cannot gloss over the serious questions raised by Ethiopians following its political gambling with the Ethiopian  enemies to remove another enemy. Name calling and condemnations of dangerous polices are not pleasant but they are sometimes 'il male necessario' to sensitize the people.

በጄ… አምቼ… የቢሾፍቱ አስካሪ!

ክፍል አንድ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ተወልደው የሚያድጉ መረብ-ምላሴዎች፤ “አምቼ” እንደሚባሉ በተስፋዬ ገብረአብ የተደረሰውን፤ ‘የስደተኛው ማስታወሻ’ ካነበብኩ በሁዋላ ነው ያወኩት። ኢታሊያ አገር ግን ሁሉም ‘አስካሪ’ ናቸው። 1.    እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር(እ.ኢ.አ) እንጂ እንደ ግእዝ አቆጣጠር(ግአ) ብዬ በመጻፍ የኢትዮጵያን ስም በአማርኛም ሆነ በሌሎች ቁዋንቁዎች ስነጽሁፍ ውስጥ እንዲሳሳ አልተባበርም። የቢሽፍቱ አስካሪ አንዱ ሴራ ኢትዮጵያ የሚለውን ሁሉ በተገኘው አጋጣሚ እንዲደለዝ ማድረግ መሆኑን በአዲሱ መጻህፉ እ.ኢ.አ የሚለውን በግ.አ በመተካት አሳይቶናል። የፈረንጆቹ መጽሃፍ ቅዱስም እንዲሁ የኢትዮጵያን ስም በመፋቅ ይታወቃል። ኢትዮጵያ ግን እንደ ተዳፈነ ረመጥ ናት። አትጠፋም። 

ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ታላቅ መሪ ነበሩ!

የቀ.ኃ.ሥ አስተዳደር እንዲህ በቀላሉ፤ በአንድ መጣጣፍ ውስጥ ሊጠቃለል የሚችል ጉዳይ አይደለም። ክቡር አቶ ዘውዴ ረታ እንኩዋን በአንድ መጽሐፍ ማቅረብ ስላልቻሉ፤ ከ1923-1948 ያለውን አስተዳደራቸውን ብቻ በ809 ገጾች አቅርበውልናል። እርገጠኛ ነኝ ቀሪውንም ክፍል እንደሚያቀርቡልን። ስለ ቀ.ኃ.ሥ ለማወቅ የፈለገ፤ ይህን መጽሃፍም ማንበብ አለበት።

በቃን አቦ! ጥሬውን ከብስል!

የግንቦት-7 ከሻእቢያ ጉያ መሸጎጥ ብዙ እያነጋገረ ነው። የኢሳቱ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በኤርትራ የፋሽት አገዛዝ ላይ ያለንን አላመኔታ ለማለዘብና የግንቦት-7 የአገር ማፍረስና አፋራሽ አጀንዳም ድጋፍ እንዳያጣ፤ እጅግ በኢትዮጵያውያን የተከበሩትን ካፒቴን ተሾመ ተንኮሉን ምስክርነት ይዞ ቀርቡዋል። እንደሚታወቀው የካፒቴኑ መጽሀፋ ሰቅጣጭ የሆነውን የወያኔን ፍሽትነትና ዘረኝነት ያጋለጠ ነው። ካፒቴኑ በዚሁ ሳምንት ከሲሳይ ጋር ባካሄዱት አጭር ቃለ መጠይቃቸው አስመራ ሲቪል አውሮፕላን ማረፊያ ጄታቸውን አሳርፈው፤ከዚያም  ወደ ካናዳ በጥገኝነት ሲሄዱ የኤርትራ አገዛዝ ችግር እንዳልፈጠረባቸው መስክረዋል። ኢስያስ ይኼን ያደረገው ገና በጦርነቱ ወቅት ነው። ማንም ሰው ሊገምት እንደሚችለውም ለካፒቴኑ የተደረገው ‘ውለታ’ ሊሎች ከወያኔ ማምለጥ የሚፈልጉትን በማበረታታት ወያኔን ለማዳከም የተቀየስ ስልት መሆኑን ነው። እንኩዋን ይህችንና፤ በትጥቅ ታሪክ ዘመናቸው ወያኔም ሆነ ሻእብያ ትግል በቃኝ ያሉትን ወደ ሱዳን ድረስ ይሸኙዋቸው እንደነበር፤ በ1980ቹ ኢታሊያ አገር ተማሪ የነበርን ሰዎች እናውቃለን። አዲስ ነገር አይደለም፤ አቶ ሲሳይ።

አንዳርጋቸው ጽጌ፤ ከሻእቢያ ጉያ ነጻነት ወይስ ባርነት?

1.     የግንቦት -7 ቱ አንዳርጋቸው ጽጌ፤ ወያኔን በሽፍትነት ዘመኑ በአማካሪነት፤ስልጣን ከጨበጠ በሁዋላ ደግሞ በሹመት አገልግሎታል። ግልጋሎቱን ‘ በቁጭት ’ መንፈስ ሲናገር፤ …« ውስጡ ገብቶ ማስተካከል ይቻላል   ከሚል   የዋህና ምናልባትም ደደብነት ሊባል በሚችል » እምነቱ የተነሳ እንደነበር ከኢሳት ጋዜጠኛ   ሲሳይ አጌና ጋር ባዳረገው ቃለ ምልልስ ነግሮናል። ይኼን እንደ ፖለቲካ እዳ ማየት አይገባም። ዛሬ ደግሞ ጎንቦት -7 ወያኔን ማስገደድ ወይም ማስወገድ የሚል አቁዋም ያራምዳል። ይሁን እንጂ ከፍሺስትና ባርነትን አፍቃሪው ከኢሳያስ አፈወርቂ ጉያ ውስጥ በመግባት ወያኔን እንጥላለን የሚል አደገኛ የፖለቲካ ቁማር ጫወታ፤ አሳሳቢ ጉዳይ ስለሆነ በግልጽ መወያየት ያሻል። ምን ? ኢሳያስን እንዴት ባሪያ ትላለህ ? አዎ ኢሳያስ ባሪያ ነው። ያውም ነጻነትን የሚጠላ ባሪያና የባሮች ኮርማ። የባሪያነቱን ምክንያት ለማወቅ ከፈለክ፤ የኢታሊያንን የቅኝ ግዛት ፖለቲካ እንዴት እንደሚያፈቅር በዚህ ጽሁፍ ግርጌ ማስታወሻ ላይ የተጠቀሰውን ተመልከት። [1]   የአገርህንም እድሜ ከየት ጀምሮ እንደሚቆጥርና፤ የቆጠረበትንም ምክንያት በተራ - ቁጥር 13 ተጽፎአልና ልብ ብለህ እንብብ። 2.     አንዳርጋቸው   ከወያኔ ጋር ለመለያየት የቆረጠበት አንዱ ምክንያት፤የቤተመንግስት በር ጠባቂዎች ከ ’ ወርቅ ’ ዘር ያልተወለደውን ኢትዮጵያዊ ወደ ውስጥ ለማስገባት የሚያደርጉት...