አንደንቁዋሪው ዲስኩር ... "ቁዋሚ ጥቅም እንጂ ቁዋሚ ወዳጅ የለም "!
አንደንቁዋሪው ዲስኩር ... " ቁዋሚ ጥቅም እንጂ ቁዋሚ ወዳጅ የለም "! ቦጋለ ካሳዬ፣ አምስተርዳም ብርሃኑ ነጋ በርሃ ገባ ! ' አሜሪካ ተቀምጠህ የጦርነት ፉከራኽን ተወን '! እያልን ስናብጠለጥለው እነሆ በተግባር አፋችንን ዘጋው አይደለም እንዴ? ተቀብለናል አቤ ቶኪቻው .... ስላቅህ እውነትነት አለው። ሰውየው መጀመሪያ የኢህአፓ አባል ሆኖ ነበር በ 17 አመቱ የሽፈተው ። ዛሬ ደግሞ ከ 40 አመታት በሁዋላ የአርበኝነት ትግል ለማካሄድ አስመራ ገብቱዋል። ምንም እንኩዋን...